ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዋልያዎቹ ስብሰባቸውን አሳውቀዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዋልያዎቹ ስብሰባቸውን አሳውቀዋል !
ዋልያዎቹ ስብሰባቸውን አሳውቀዋል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ መስከረም ወር ለሚያደርጋቸው የ 2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ስብስቡን አሳውቋል።

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለጨዋታዎቹ ለ 39 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።

ጥሪ ከተደረገላቸው ተጫዋቾች መካከል ከ20 ዓመት በታች ናሽናል ካምፕ ላይ የሚገኙ ስድስት ተጫዋቾች ተካተዋል።

ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ዓርብ ነሐሴ 8  ከ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች