ዋልያዎቹ ሽንፈት ገጥሟቸዋል !

ዋልያዎቹ ሽንፈት ገጥሟቸዋል !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን ጋር ያደረገውን የ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የሱዳንን የድል ግብ ሞሀመድ ማሙን መጨረሻ ደቂቃዎች ላይ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።
ኢትዮጵያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዋን ማክሰኞ ከሴኔጋል ጋር በባሕር ዳር ስታዲየም ታደርጋለች።
በዋልያዎቹ ምድብ የሚገኙት ሴኔጋል እና ሞዛምቢክ ጨዋታቸውን 1ለ1 አጠናቀዋል።
አሁን ላይ ምድቡን ሱዳን በሶስት ነጥቦች ስትመራ በቀጣይ ከሞዛምቢክ ጋር ትጫወታለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe