ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ዋትኪንስ ሲሄድ አልቅሻለሁ “ ኡናይ ኤምሬ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ዋትኪንስ ሲሄድ አልቅሻለሁ “ ኡናይ ኤምሬ
“ ዋትኪንስ ሲሄድ አልቅሻለሁ “ ኡናይ ኤምሬ

እንግሊዛዊው ተጨዋች ኦሊ ዋትኪንስ አስቶን ቪላን በመልቀቅ ወደ ሳውዲ አረቢያ አምርቷል።

የአስቶን ቪላው አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ትላንት ኦሊ ዋትኪንስን መሸኘት ከብዷቸው እንደነበር ገልጸዋል።

“ ዋትኪንስ አስደናቂ ተጨዋች ነው " ያሉት ኡናይ ኤምሬ “ እሱ ሲሄድ አቅፌው አልቅሻለሁ “ ብለዋል።

አክለውም “ እሱ በጣም ጥሩ ሰው ነው በሳውዲ አረቢያ መልካሙ ሁሉ እንዲገጥመው እመኛለሁ "ሲሉ ተደምጠዋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች