“ ዛሬ ሀገሬ አልጄሪያ ነች ”

“ ዛሬ ሀገሬ አልጄሪያ ነች ”
ስዊዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ቭላድሚር ፔትኮቪች ዛር አልጄሪያን እየመሩ በአለም ዋንጫው ሀገራቸውን ይገጥማሉ።
ከጨዋታው በፊት ቃላቸውን የሰጡት አሰልጣኙ “ ስዊዘርላንዳዊ ነኝ ነገርግን ዛሬ ሀገሬ አልጄሪያ ነች ማሸነፍ እፈልጋለሁ “ ብለዋል።
አክለውም “ ቤተሰቦቼም በዚህ አይቃረኑም እኔን ይደግፉኛል “ በማለት ተናግረዋል።
አልጄሪያ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዋን ጠዋት 12:00 ሰዓት ከስዊዘርላንድ ጋር ታደርጋለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe