ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ዜናውን ስናይ AI መስሎን ነበር ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ዜናውን ስናይ AI መስሎን ነበር ”
“ ዜናውን ስናይ AI መስሎን ነበር ”

የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ክሪስ ሪቻርድስ ዜናውን ሲመለከቱ ማመን አዳግቷቸው እንደነበር ገልጿል።

“ ቅጣቱ እንደተነሳ የያነው ወደ ልምምድ እየሄድን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ነበር ” ሲል ክሪስ ሪቻርድስ ተናግሯል።

አክሎም “ ዜናው በ AI የተቀነባበረ ሀሰተኛ መስሎኝ ነበር መጀመሪያ ማመን አልቻልንም ነበር “ ብሏል።

መጓጓዣ ባስ ውስጥ ከፍተኛ ደስታ እንደነበር የገለፀው ተጨዋቹ እወነት መሆኑን የተረዳነው ልምምድ ቦታ ስንደርስ ነው ሲል ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች