ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የሀላንድ ጎል መፅደቁ አበሳጭቶኛል ” ሀዋርድ ዌብ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የሀላንድ ጎል መፅደቁ አበሳጭቶኛል ” ሀዋርድ ዌብ
“ የሀላንድ ጎል መፅደቁ አበሳጭቶኛል ” ሀዋርድ ዌብ

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዳኞች ማህበር ሀላፊ ሀዋርድ ዌብ የሀላንድ ግብ መፅደቁ እንዳበሳጫቸው ገልጸዋል።

“ ውሳኔው አበሳጭቶኛል ” ያሉት ሀዋርድ ዌብ “ የቫር ዳኞች ሙሉ ትኩረታቸው ሀላንድ ላይ ብቻ ነበር “ ብለዋል።

ዳኞቹ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ጨዋታው ላይ የነበረውን አቋቋም አለማየታቸውን የገለፁት ሀላፊው “ ትኩረታቸው አንድ አንግል ነበር  "ብለዋል።

“ ቀሪ አባላት ለዳኛው ማስታወስ ነበረባቸው ነገርግን እንዳለመታደል አላደረጉትም “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

አክለውም “ የቫር ዳኞች ሀላፊነቱን ይወስዳሉ እስከ ብሔራዊ ቡድኖች እረፍት ዳግም ለጨዋታ አይመደቡም ” ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች