ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሊቨርፑል የዝውውር እንቅስቃሴ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሊቨርፑል የዝውውር እንቅስቃሴ ?
የሊቨርፑል የዝውውር እንቅስቃሴ ?

ቪክቶር ሙኖዝን የመጀመሪያ ፈራሚ ያደረጉት ሊቨርፑሎች ያን ድያሞንዴ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አሳይተው ነበር።

ይሁን እንጂ ተጨዋቹ ፒኤስጂን መምረጡን ተከትሎ ሌላ ተጨዋች ለመፈለግ ይንቀሳቀሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ሊቨርፑል በቦታው ከያዛቸው ስሞች መካከል :-

- ያንኩባ ሚንቴህ ( ብራይተን )
- ሰይድ ኤል ማላ ( ኮለን )
- ማትያስ ፈርናዴዝ ( ሊል ) እንደሚገኙበት ተገልጿል።

በሌላ በኩል ፌዴሪኮ ኬሳ እና ከርትስ ጆንስ በዚህ ክረምት ሊቨርፑልን ይለቃሉ ተብለው የሚጠበቁ ተጨዋቾች ናቸው።

ኢንተር ሚላን ለከርትስ ጆንስ ሁለት የዝውውር ጥያቄ አቅርቦ በሊቨርፑል ውድቅ እንደሆነበት የሚታወስ ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች