የላሊጋ መርሐግብር ይፋ ሆነ !

የላሊጋ መርሐግብር ይፋ ሆነ !
የስፔን ላሊጋ የ 2026/27 የውድድር ዘመን መርሐ ግብር ይፋ ተደርጓል።
በመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር :-
- ሪያል ማድሪድ ከሪያል ሶሴዳድ
- ባርሴሎና ከ አትሌቲክ ቢልባኦ
- አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ማላጋ ጋር ይጫወታሉ።
የመጀመሪያው የኤል ክላሲኮ ጨዋታ በአስረኛ ሳምንት መርሐግብር ካምፕ ኑ ስታዲየም ላይ ይደረጋል።
እንዲሁም የመጀመሪያው የማድሪድ ደርቢ በሊጉ ሰባተኛ ሳምንት መርሐግብር ላይ የሚደረግ ይሆናል።
⏩ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐግብር ከላይ በምስሉ ተያይዟል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe