ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የላሊጋ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የላሊጋ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
የላሊጋ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

የስፔን ላሊጋ የ 2026/27 የውድድር ዘመን የወርሀ መስከረም የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት :-

ኪሊያን ምባፔ

ራፊና

ዴቪድ

ሰርጂዮ ካሜሎ እና

ፌር ኒኖ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች