ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የልጅ ልጄ ጎል ካስቆጠረ ብዙ ነገር አደርጋለሁ “ የያማል ሴት አያት

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የልጅ ልጄ ጎል ካስቆጠረ ብዙ ነገር አደርጋለሁ “ የያማል ሴት አያት
“ የልጅ ልጄ ጎል ካስቆጠረ ብዙ ነገር አደርጋለሁ “ የያማል ሴት አያት

የስፔናዊው ተጨዋች ላሚን ያማል ሴት አያት ፋጡማ ናስራዊ ስፔን ዋንጫውን እንድታሸንፍ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።

“ ስፔን ዋንጫውን እንድታሸንፍ እፈልጋለሁ “ ያሉት አያቱ “ ያማል ጎል ካስቆጠረ በጣም እደሰታለሁ እጮሀለሁ “ ሲሉ ተደምጠዋል።

በጨዋታው “ የልጅ ልጄ ጎል ካስቆጠረ አስደናቂ ይሆናል እኔም ብዙ ነገር አደርጋለሁ “ ሲሉ ተደምጠዋል።

ላሚን ያማል ሴት አያቱ በህይወቱ ትልቅ ሚና እንዳላቸው እና ትልቅ ቦታ እንደሚሰጣቸው ደጋግሞ ይናገር ነበር።

ፋጡማ ናስራዊ ሞሮኳዊ ሲሆኑ እ.ኤ.አ 1991 ነበር በስደት ወደ ስፔን ያመሩት።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች