ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የመክፈቻ ፕሮግራሙ ምን ይመስላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የመክፈቻ ፕሮግራሙ ምን ይመስላል ?
የመክፈቻ ፕሮግራሙ ምን ይመስላል ?

ከጨዋታው ጅማሮ 9️⃣0️⃣ ደቂቃዎች በፊት የአለም ዋንጫ ፍፃሜ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት መካሄዱን ይጀምራል።

በስነ-ስርዓቱ ላይ :-

- ራፓሩ ፖስት ማሎን
- ላውራ ፓውሲኒ
- ኒኮል ሸርዚነገር
- ሮቢ ዊሊያምስ
- ቶም ክሩዝ
- አይ ሾው ስፒድ ስራዎቻቸውን በመድረክ ላይ የሚያቀርቡ ይሆናል።

የጨዋታ መጀመር መቃረቢያ ላይ እውቋ ጄኔፈር ሁድሰን የአሜሪካ ብሔራዊ ህዝብ መዝሙሩን እንደምትዘምር ይጠበቃል።

በእረፍት ሰዓት ላይ ከመደበኛው 1️⃣5️⃣ደቂቃ ተገፍቶ አርቲስቶች ስራዎቻቸውን እንዲያቀርቡ ይደረጋል።

እረፍት ሰዓት ላይ :-

- ማዶና
- ሻኪራ
- ቢቲኤስ
- ጀስቲን ቢበር ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች