ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የማኑኤል ኡጋርቴ ጉዳት ሁኔታ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የማኑኤል ኡጋርቴ ጉዳት ሁኔታ ?
የማኑኤል ኡጋርቴ ጉዳት ሁኔታ ?

የዩራጓይ እና ማንችስተር ዩናይትድ አማካይ ማኑኤል ኡጋርቴ ትላንት ከባድ ጉዳት አጋጥሞት ነበር።

ተጨዋቹ ያጋጠመው ጉዳት የ " ACL " ጉልበት ጉዳት ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል።

ማኑኤል ኡጋርቴ ጉዳቱ ካጋጠመው ከዘጠኝ ወራት በላይ ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል ተዘግቧል።

ማንችስተር ዩናይትድ ማኑኤል ኡጋርቴን በዚህ ክረምት ለመሸጥ ስራዎች እየሰሩ እንደነበር ይታወቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች