የማኑኤል ኡጋርቴ ጉዳት ሁኔታ ?

የማኑኤል ኡጋርቴ ጉዳት ሁኔታ ? የዩራጓይ እና ማንችስተር ዩናይትድ አማካይ ማኑኤል ኡጋርቴ ትላንት ከባድ ጉዳት አጋጥሞት ነበር። ተጨዋቹ ያጋጠመው ጉዳት የ " ACL " ጉልበት ጉዳት ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል። ማኑኤል ኡጋርቴ ጉዳቱ ካጋጠመው ከዘጠኝ ወራት በላይ ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል ተዘግቧል። ማንችስተር ዩናይትድ ማኑኤል ኡጋርቴን በዚህ ክረምት ለመሸጥ ስራዎች እየሰሩ እንደነበር ይታወቃል።…


