ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የማድሪድ የላሊጋ ጨዋታ ተራዘመ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የማድሪድ የላሊጋ ጨዋታ ተራዘመ !
የማድሪድ የላሊጋ ጨዋታ ተራዘመ !

የሪያል ማድሪድ የቀጣዩ የውድድር ዘመን የስፔን ላሊጋ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ተራዝሟል።

ጨዋታው የተራዘመው በአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ምክንያት መሆኑ ተገልጿል።

የሪያል ማማድሪድ ጨዋታ የተራዘመው የክለቡ ተጨዋቾች በአለም ዋንጫው ሩብ ፍፃሜ በመገናኘታቸው ነው።

በሞሮኮ እና ፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ካሉ የሪያል ማድሪድ ተጨዋቾች የአንዱ ግማሽ ፍፃሜ ይገባሉ።

ይህንንም ተከትሎ ተጨዋቾች ማግኘት የሚገባቸው እረፍት ጊዜ እንደሚያንስ ተገልጿል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ሁሉም የላሊጋ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ለአስር ቀናት ወደፊት መገፋታቸው ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች