ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሜሲ ማልያ በቀጣይ ጨዋታዎች አይለበስም !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሜሲ ማልያ በቀጣይ ጨዋታዎች አይለበስም !
የሜሲ ማልያ በቀጣይ ጨዋታዎች አይለበስም !

አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉ ይታወቃል።

የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን በበኩሉ ለሊዮኔል ሜሲ የስንብት የወዳጅነት ጨዋታ አዘጋጅቷል።

አርጀንቲና እስከ ሜሲ የስንብት ጨዋታ ድረስ 10 ቁጥር ማልያ በሌላ ተጨዋች እንዳይለበስ አድርጋለች።

ሜሲ ከተሰናበተ በኋላ አርጀንቲና 10 ቁጥር ለማን እንደሚሰጥ እንደምትወስን አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ ተናግረዋል።

“ እስከ ሜሲ የመሰናበቻ ጨዋታ ድረስ ማንም ሰው 10 ቁጥር መልበስ አይችልም “ ሲሉ አሰልጣኙ አሳውቀዋል።

የሊዮኔል ሜሲ የስንብት ጨዋታ ቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ ሌሊት 8:00 ሰዓት ከቤኒን ጋር ይደረጋል።

@tikvahethsport          @YisakAH

ተዛማጅ ታሪኮች