ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሜሲ አባት እንደታመሙ ይፋ ሆነ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሜሲ አባት እንደታመሙ ይፋ ሆነ !
የሜሲ አባት እንደታመሙ ይፋ ሆነ ! አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሚሲ ትላንት ሲያለቅስ የነበረው አባቱ ታመው ስለመሆኑ ተዘግቦ ነበር። አሁን ላይ የሊዮኔል ሜሲ ቤተሰቦች ባወጡት ይፋዊ መግለጫ የመረጃውን ትክክለኛነት አረጋግጠዋል። የሊዮኔል ሜሲ አባት የጤና እክል እንደገጠማቸው ያረጋገጡት ቤተሰቡ በአሁኑ ሰዓት የህክምና ክትትል ላይ ናቸው ብለዋል። ጆርጅ ሜሲ በአሁኑ ሰዓት እየተሻላቸው እና ተስፋ…

ተዛማጅ ታሪኮች