“ የሜሲ የመጨረሻ አለም ዋንጫ ስለመሆኑ አላውቅም ” ሊዮኔል ስካሎኒ

የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ ስፔንን ለወራት ሲያጠኑ እንደነበር ገልጸዋል።
“ ስፔን በአለም ዋንጫው አንዷ ተጋጣሚ ስለምትሆን ከታኅሣሥ ወር ጀምሮ ስናጠናት ነበር ” ሲሉ ተናግረዋል።
አክለውም “ ሁሉንም እኛ ልናገኛቸው የምንችላቸው ቡድኖች በተመሳሳይ አጥንተናል ” ብለዋል።
“ በአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጥሩ ጨዋታ ለማድረግ መጫወት አያስፈልግህም ፤ ስፔን አውሮፓ ዋንጫ ማሸነፏ በፍፃሜው ይረዳታል ” ሊዮኔል ስካሎኒ
ሜሲ የመጨረሻ አለም ዋንጫውን እያደረገ ስለመሆኑ ተጠይቀው “ አላውቅም ውሳኔው በእሱ እጅ ነው "ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe