ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሜክሲኮ ማፍያ ተጨዋቾችን አስፈራራ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሜክሲኮ ማፍያ ተጨዋቾችን አስፈራራ !
የሜክሲኮ ማፍያ ተጨዋቾችን አስፈራራ !

አንድ የሜክሲኮ ማፍያ ቡድን አምስት የኢኳዶር ተጨዋቾችን ከጨዋታው በፊት አስፈራርቶ እንደነበር ተነገረ።

የማፍያ ቡድኑ ጫና ለማሳደር ለተጨዋቾቹ ስለቤተሰባቸው መረጃ የያዘ መልዕክት መላኩ ተዘግቧል።

ቡድኑ በየትኛው ዋጋ ሜክሲኮ የአለም ዋንጫ አሸናፊ እንድትሆን እንደሚፈልግ ተዘግቧል።

በጉዳዩ ዙሪያ ከኢኳዶር እግርኳስ ፌዴሬሽን የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ እስካሁን የለም።

ሜክሲኮ በቀጣይ ዙር ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተጠባቂ ጨዋታዋን ታደርጋለች።

የመረጃው ምንጭ የአርጀንቲና “ ተደማጭ “የራድዮ ጣቢያ  ' Radio Mitre '  ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች