የሜክሲኮ ደጋፊዎች ምን አደረጉ ?

የሜክሲኮ ደጋፊዎች ምን አደረጉ ?
የ አለም ዋንጫው አዘጋጅ ሀገር ሜክሲኮ ዛሬ ሌሊት ከኢኳዶር ጋር ወሳኝ ጨዋታዋን ታደርጋለች።
አሁን ላይ በኢኳዶር ብሔራዊ ቡድን ባረፈበት ሆቴል ውጪ በርካታ የሜክሲኮ ደጋፊዎች መሰባሰባቸው ተገልጿል።
ደጋፊዎቹ የመኪና ጥሩንባን ጨምሮ የድምፅ ማጉያዎች እና የተለያዩ ድምፆችን ተጠቅመው ቡድኑን መረበሻቸው ተነግሯል።
የኤኳዶር ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች ክስተቱን በሆቴላቸው መስኮት ሲመለከቱ ታይተዋል።
ደጋፊዎቹ ተጨዋቾቹ በቂ እረፍት እንዳያገኙ ሙሉ ሌሊቱን በቦታው ለመቆየት ማሰባቸው ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe