ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የምንደግፈው ስፔንን ነው “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የምንደግፈው ስፔንን ነው “
“ የምንደግፈው ስፔንን ነው “

“ ሜሲን ልታቆመም አትችልም “

የቀድሞ ታላላቅ ተጫዋቾች ከምሽቱ የፍፃሜ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

ለአብነት ያክል :-

🇧🇷 ማርሴሎ :- “ ለአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ክብር አለኝ ፣ዛሬ የምንደግፈው ስፔንን ነው። ለደጋፊ አዝናኝ እና ውብ ጨዋታ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።“

🇪🇸 ካርለስ ፒዮል :- “ ሜሲ መቼም ሊቆም አይችልም ፣ እያወራን ያለነው በታሪክ ምርጡ ተጫዋች ስለሆነው ሜሲ ነው። ማሸነፍ ከፈለግን እሱን መቆጣጠር መቻል አለብን።”

🇧🇷 ሮቤርቶ ካርሎስ :- “ ሜሲን ማቆም አይቻልም ፣ እሱ የአለም ምርጡ ተጨዋች ነው።”

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች