ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የምንጫወተው ከአርጀንቲና እንጂ ከሜሲ አይደለም “ ሀሪ ኬን

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የምንጫወተው ከአርጀንቲና እንጂ ከሜሲ አይደለም “ ሀሪ ኬን
“ የምንጫወተው ከአርጀንቲና እንጂ ከሜሲ አይደለም “ ሀሪ ኬን

የሶስቱ አናብስት ወሳኝ የፊት መስመር አጥቂ እና አምበል ሀሪ ኬን “ ሊዮኔል ሜሲ ታላቅ ተጫዋች ነው “ ሲል ተናግሯል።

ስለነገው ጨዋታ የተጠየቀው ኬን “ የምንጫወተው ከአርጀንቲና እንጂ ከሜሲ ጋር አይደለም “ የሚል ምላሽን ሰጥቷል።

ድንቅ ተጫዋች እንደሆነ እናውቃለን ፣ ለአለማችን እግር ኳስ ያበረከተው አስተዋፅኦ ይታወቃል ፣ ሁላችንም ሊፈጥር የሚችለውን አደጋ እናውቃለን “

ሀሪ ኬን

ለጨዋታው መጓጓቱን የገለፀው ኬን “ የምንጫወተው ከአለም ሻምፒዮናዋ አርጀንቲና ጋር ነው ከዚህ የበለጠ ትልቅ መርሐ ግብር የለም “ ብሏል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች