ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የርገን ክሎፕ አዲስ ደንብ አውጥተዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የርገን ክሎፕ አዲስ ደንብ አውጥተዋል !
የርገን ክሎፕ አዲስ ደንብ አውጥተዋል !

የጀርመን ብሔራዊ ቡድንን የተረከቡት አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ አዲስ ደንብ ማውጣታቸው ተነግሯል።

በአዲሱ ደንብ ተጨዋቾቹ ሰዓት አክብረው በተቀመጠላቸው ሰዓት ብቻ እንዲመገቡ ተጠይቀዋል።

ከዚህ በፊት የብሔራዊ ቡድኑ ተጨዋቾች በአንድ ሰዓት ውስጥ ሄደው ይመገቡ ነበር።

እንዲሁም አሰልጣኙ ከጨዋታ በፊት ስልክ መደወል ተጨዋቾቹን አግደዋል።

ተጨዋቾቹ በቡድኑ ሆቴል ፀጉራቸውን መስተካከል የተከለከሉ ሲሆን ሆቴል ከመሄዳቸው በፊት ማድረግ አለባቸው።

በትልቅ ውድድሮች ወቅት የተጨዋቾቹ ቤተሰቦች ለተወሰነ ጊዜ ብቻ እንዲቆዩ ተፈቅዶላቸዋል።

በአሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማን ጊዜ የተጨዋቾቹ ቤተሰቦች ሙሉውን ጊዜ መቆየት ይችሉ ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች