የርገን ክሎፕ ወደ ሀላፊነት ሊመለሱ ነው !

የርገን ክሎፕ ወደ ሀላፊነት ሊመለሱ ነው ! የጀርመን እግርኳስ ፌዴሬሽን የአሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማንን የብሔራዊ ቡድኑ ስንብት ይፋ አድርጓል። ፌዴሬሽኑ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕን በሀላፊነት ለመሾም ንግግር እያደረገ መሆኑን አያይዞ ገልጿል። የቀድሞ የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ የሀገራቸውን ብሔራዊ ቡድን ለመረከብ ፍቃደኛ እንደሆኑ ፌዴሬሽኑ በመግለጫው ገልጿል። @tikvahethsport …


