ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሮድሪ የባርሴሎና ዝውውር ከምን ደረሰ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሮድሪ የባርሴሎና ዝውውር ከምን ደረሰ ?
የሮድሪ የባርሴሎና ዝውውር ከምን ደረሰ ?

የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ሮድሪን ለማስፈረም ሶስተኛ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄውን አቅርቧል።

ባርሴሎና ተጨዋቹን ከማንችስተር ሲቲ እንደሚያስፈርም እርግጠኛ መሆኑ ተገልጿል።

ሮድሪ ማንችስተር ሲቲን ለመልቀቅ የወሰነ ሲሆን ክለቡም የታሪካዊ ተጫዋቹን ፍላጎት ማክበር ይፈልጋል ተብሏል።

አሁን ላይ ድርድር በመካሄድ ላይ ሲሆን ዝውውሩ ለመጠናቀቅ በመቃረብ ላይ እንደሚገኝ ተጠቁሟል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች