“ የሲቲ ክስ በፍጹም አያስጨንቀኝም “ ኢንዞ ማሬስካ

“ የሲቲ ክስ በፍጹም አያስጨንቀኝም “ ኢንዞ ማሬስካ
የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ክለቡ ያለበት ከመቶ በላይ ክስ እንደማያስጨንቃቸው ተናግረዋል።
ስለ ክሱ የተጠየቁት ኢንዞ ማሬስካ “ ከሶስት አመታት በፊት እዚህ ነበርኩ ተመሳሳይ ወሬ ነበር “ ብለዋል።
“ ነገርግን እስካሁን ምንም የተፈጠረ ነገር የለም ጉዳዩ ገና እየታየ ቀጥሏል “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
ክሱ “ በፍፁም አያስጨንቀኝም “ ያሉት ማሬስካ ክለቡ የሚሰራበት መንገድ እና ያለው አደረጃጀት ምን ያህል ጥራት እንዳለው ያሳያል "ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe