የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !

የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !
በአሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት የመስመር ተጨዋቹ ረያን ሼርኪ የነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል።
ሼርኪ በወሩ ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች 2️⃣ ግብ አስቆጥሮ 2️⃣ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe