የሳውዲ አረቢያ ተጨዋቾች ተበታትነዋል !

የሳውዲ አረቢያ ተጨዋቾች ተበታትነዋል !
ከአለም ዋንጫው የተሰናበተው የሳውዲ አረቢያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች በግላቸው ጉዞ ማድረጋቸው ተነግሯል።
የብሔራዊ ቡድኑ 20 ተጨዋቾች በግላቸው በረራ ወደ እረፍት ቦታ እና ወደ ግል መዳረሻቸው አቅንተዋል።
የአለም ዋንጫ ልዑክ ቡድኑን እንዲያጓጉዝ የተዘጋጀው አውሮፕላን ምንም ተጨዋች ሳይዝ መመለሱ ተነግሯል።
አውሮፕላኑ የጉዞ ቁሳቁሶችን ፤ ሀላፊዎች እና የህክምና ባለሙያዎችን ይዞ መመለሱ ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe