የሴኔጋል ቡድን አባል ወሲባዊ ትንኮሳ ማድረጉ ተገለፀ !

የሴኔጋል ቡድን አባል ወሲባዊ ትንኮሳ ማድረጉ ተገለፀ !
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ሼፍ በወሲባዊ ትንኮሳ መጠረጠሩን የሀገሪቱ ተነባቢ ጋዜጣ ባወጣው ፅሁፍ አስነብቧል።
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ባረፈበት ሆቴል ላይ የቡድኑ ሼፍ በሆቴሉ በምትሰራ ሰራተኛ ላይ ትንኮሳውን መፈፀሙ ጋዜጣው አስነብቧል።
ድርጊቱን ያወቁት የቡድኑ ሀላፊዎች ሼፉን የአሜሪካ የህግ የበላይ አካላት ጋር ሳይደርስ አስቀድመው በድብቅ ወደ ሴኔጋል መላካቸው ተገልጿል።
ይህ ድርጊት ቡድኑ በአለም ዋንጫው ቆይታው በአመጋገባቸው ላይ ችግር ሲፈጠር ተጫዋቾች ቅሬታቸውን ሲያሰሙ እንደነበረ ይታወሳል።
የሴኔጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን በወጣው መረጃ ላይ ምንም ያለው ነገር የለም።
ሆኖም ግን የሀገሪቱ የስፖርት ሚንስቴር የብሔራዊ ቡድኑ ሼፍ የቡድን አባል እንዳልነበር ገልፀዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe