የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ሀኪም ማን ናቸው ?

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ሀኪም ማን ናቸው ?
የሴኔጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የብሔራዊ ቡድኑ ሀኪም በቂ የትምህርት ዝግጅት እንደሌላቸው በቅርቡ እንደደረሱበት ገለፁ።
የህክምና ባለሙያው ተጨዋቾቹን ለማዘጋጀት አስፈላጊው የትምህርት እውቀት እንደሌላቸው ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል።
የብሔራዊ ቡድኑ ህክምና ባለሙያ በትክክለኛው የማህፀን እና ፅንስ ሀኪም እንደሆኑ ተናግረዋል።
የቡድኑ ተጨዋቾች በሀኪሙ ሲረዱ ምቾት እንደማይሰማቸው እና ደስተኛ እንዳልነበሩ የፌዴሬሽኑ ሀላፊ ገልጸዋል።
የህክምና ባለሙያው አለም ዋንጫውን ጨዋታ ለአስር አመታት በቡድኑ ማገልገል ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe