የሴኔጋል እና ሞሮኮ ክርክር ከምን ደረሰ ?

የሴኔጋል እና ሞሮኮ ክርክር ከምን ደረሰ ?
ባለፈው የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊነት ውዝግብ ዙሪያ ሴኔጋል ፣ ሞሮኮ እና ካፍ በክስ ላይ መሆናቸው ይታወቃል።
ሴኔጋል ጨዋታውን አሸንፋ የነበረ ቢሆንም ካፍ ከሜዳ ወጥተዋል በሚል አሸናፊነቱን ለሞሮኮ መስጠቱ አይዘነጋም።
በዚህም ምክንያት የሴኔጋል እግርኳስ ፌዴሬሽን ጉዳዩን ወደ አለም አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት " TAS " ወስዶታል።
አሁን ላይ አለም አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት ጉዳዩን ለመመልከት ቀን መቁረጡን አስታውቋል።
ችሎቱ ጉዳዩን መስከረም 28/2019 ዓ.ም በካስ ዋና መስሪያ ቤት ስዊዘርላንድ ሉዛን ይሰማል።
የፍርድ ሂደቱ ለህዝብ ክፍት እንዲሆን የጠየቀ አካል ባለመኖሩ በዝግ እንደሚደረግ ተገልጿል።
በዚህ ዕለት የካስ ውሳኔ የማይታወቅ ሲሆን የመጨረሻው ፍርድ መቼ እንደሚነገር አልተነገረም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe