የስፔን ሱፐር ካፕ ውድድር የት ይካሄዳል ?

የስፔን ሱፐር ካፕ ውድድር የት ይካሄዳል ?
ባለፉት አራት አመታት በሳውዲ አረቢያ ሲካሄድ የቆየው የስፔን ሱፐር ካፕ በቀጣይ በሳውዲ አረቢያ አይካሄድም።
ሳውዲ አረቢያ የእስያ ካፕ ውድድር የምታዘጋጅ በመሆኑ ውድድሩ በሀገሪቱ እንደማይካሄድ ተነግሯል።
በቀጣይ ውድድሩን ለማዘጋጀት :-
- አሜሪካ
- ቻይና
- ኳታር
- ሜክሲኮ እና
- ግብፅ ለስፔን እግርኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄ አቅርበዋል።
በቀጣዩ የስፔን ሱፐር ካፕ ውድድር ባርሴሎና ፣ ሪያል ማድሪድ ፣ አትሌቲኮ ማድሪድ እና ሪያል ሶሴዳድ ይሳተፋሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe