ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የስፔን ንጉሥ በፍፃሜው ይገኛሉ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የስፔን ንጉሥ በፍፃሜው ይገኛሉ !
የስፔን ንጉሥ በፍፃሜው ይገኛሉ !

ስፔን የ 2026 አለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታዋን እሁድ ከአርጀንቲና ጋር ታደርጋለች።

በፍፃሜ ጨዋታው የስፔን ንጉሥ ፊሊፔ ስድስተኛ እንደሚገኙ ይፋ ተደርጓል።

የሀገሪቱ ንጉሥ ስፔን ፈረንሳይን አሸንፋ ለፍፃሜ ስትበቃ በደስታ እየጨፈሩ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል አጋርተው ነበር።

ንጉሡ ለአሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ደውለው እንኳን ደስ አለህ ማለታቸው ተነግሯል።

እሁድ በኒውዮርክ ከተማ በሚካሄደው ፍፃሜም ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንደሚገኙ ይጠበቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች