ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የስፔን አሰልጣኝ : ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የስፔን አሰልጣኝ : ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ
የስፔን አሰልጣኝ : ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ

በስፔን ብሔራዊ ቡድን አራት አመታት ያሳለፉት አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ጥሩ ጊዜ አሳልፈዋል።

አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ በእነዚህ አመታት የአውሮፓ ዋንጫ እና ኔሽንስ ሊግ ዋንጫ አሳክተዋል።

በርካታ ባለተሰጥኦ ተጨዋቾች በቡድናቸው የያዙት አሰልጣኝ ቀጣይ ኢላማቸው አለም ዋንጫውን ማሸነፍ ይሆናል።

አሰልጣኙ ከዚህ በፊት የስፔን ወጣት ቡድኖችን ሲያሰለጥኑ የነበሯቸውን የተወሰኑ ተጨዋቾች ይዘው ይገኛሉ።

ከእነዚህ ተጨዋቾች መካከል የቡድኑ ቁልፍ ተጨዋቾች ላሚን ያማል እና ፔድሪ ተጠቃሽ ናቸው።

በተጨማሪም ስፔን የያዘችው ጠንካራ የኋላ መስመር በዚህ ውድድር ለትልቅ ነገር እንድትጠበቅ አድርጓታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች