ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የቤሊንግሀም ወላጅ እናት ምን አደረጉ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የቤሊንግሀም ወላጅ እናት ምን አደረጉ ?
የቤሊንግሀም ወላጅ እናት ምን አደረጉ ?

ጁድ ቤሊንግሀም ትላንት ቢጫ ካርድ ቢመለከት በቅጣት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ያመልጠው ነበር።

ቤሊንግሀም ትላንት ቢጫ ካርድ ሳይመለከት እንዲወጣ ወላጅ እናቱ ከፍተኛ ጥረት እንዳደረጉ ተናግሯል።

ወላጅ እናቱ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ሙሉ ሳምንቱን ሲመክሩት እንደነበር ቤሊንግሀም ተናግሯል።

“ እናቴ ሳምንቱን ሙሉ ሳታቋርጥ ለማወጣው ቃል ፣ ድርጊት ፣ ለማሳየው ስሜት እንድጠነቀቅ ስትነግረኝ ነበር “ ሲል ቤሊንግሀም ተናግሯል።

የወላጅ እናቱን ምክር ሜዳ ላይ መተግበሩን የገለፀው ቤሊንግሀም “ በእሷ ምክንያት ቢጫ አላየሁም ከቅጣትም ተርፊያለሁ ” ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች