ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የብራዚል ተጨዋቾች ወዴት አቀኑ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የብራዚል ተጨዋቾች ወዴት አቀኑ ?
የብራዚል ተጨዋቾች ወዴት አቀኑ ?

ከ ብራዚል ስንብት በኋላ በቡድኑ ይፋዊ አውሮፕላን ወደ ሀገር ቤት የተመለሰው ዳኒሎ ብቻ መሆኑ ተነግሯል።

ዳኒሎ ከአሰልጣኝ አባላት እና ቀሪ የብሔራዊ ቡድኑ ልዑክ ጋር ወደ ሪዮ ዴ ጄኔሮ መመለሱ ተገልጿል።

ቀሪዎቹ የብሔራዊ ቡድኑ ተጨዋቾች የራሳቸውን የትራንስፖርት አማራጭ መጠቀማቸው ተዘግቧል።

ተጨዋቹ የእረፍት ጊዜያቸውን ለማሳለፍ ወደተለያዩ አካባቢዎች መጓዛቸው ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች