የብራዚል የቅርብ የአለም ዋንጫ ታሪክ ?

የብራዚል የቅርብ የአለም ዋንጫ ታሪክ ?
ብራዚል ከ 24ዓመታት በፊት ዋንጫውን ካሸነፈች ወዲህ ብዙውን ጊዜ እስከ ሩብ ፍፃሜ ነበር የተጓዘችው።
ብራዚል በእነዚህ አመታት ካደረገቻቸው አምስት ውድድሮች በአራቱ ከሩብ ፍፃሜ ተሰናብታለች።
ሀገሪቱ እስከ ግማሽ ፍፃሜ መጓዝ የቻለችው ራሷ ባዘጋጀችው የ 2014 አለም ዋንጫ ብቻ ነበር።
የአለም ዋንጫው የምንግዜም ስኬታማ ሀገር ብራዚል ያለፉት ውድድሮች ጉዞዋ ከደረጃ በታች ነበር።
አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በዚህ አመት ታላቁን ዋንጫ አሸንፈው ለቡድኑ ማልያ ስድስተኛ ኮከብ እንደሚሰጡ ተስፋ ተጥሎባቸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe