የብሬንፎርድ ስኬታማ ጉዞ !

የብሬንፎርድ ስኬታማ ጉዞ ! ብሬንትፎርድ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ካደጉ ወዲህ ከተጠበቀው በላይ ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ ላይ ይገኛል። በሊጉ ከቆዩበት አምስት አመት ውስጥ በሶስቱ ከሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ወገብ በላይ ሆነው ማጠናቀቅ ችለዋል። ባለፈው አመት በአውሮፓ መድረክ ለመሳተፍ ተቃርቦ የነበረው ብሬንትፎርድ በዚህ አመት ትልቅ አላማ አንግቧል። ቡድኑ በዛሬው ጨዋታ የተደራጀ ሆኖ ሲታይ የመሐል ሜዳውን በመቆጣጠርም…


