የቪንሰስ ጁኒየር የሪያል ማድሪድ ሁኔታ ?

የቪንሰስ ጁኒየር የሪያል ማድሪድ ሁኔታ ? ሪያል ማድሪድ እና ቪንሰስ ጁኒየር በአሁኑ ሰዓት በአዲስ ውል ዙሪያ መስማማት እንዳልቻሉ ተገልጿል። የስምምነቱ ትልቅ ችግር የምስል መብት እና የፊርማ ጉርሻ ገንዘብ ዙሪያ መሆኑን ለተጨዋቹ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ዘግበዋል። አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ከቪንሰስ ጁኒየር ጋር በቀጥታ ለበርካታ ጊዜያት መነጋገራቸው ተገልጿል። ጆዜ ሞሪንሆ ቪንሰስ ጁኒየር አስፈላጊ…


