ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የተሰጠን ሜዳ ደረጃውን አልጠበቀም ” ቤልጂየም

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የተሰጠን ሜዳ ደረጃውን አልጠበቀም ” ቤልጂየም
“ የተሰጠን ሜዳ ደረጃውን አልጠበቀም ” ቤልጂየም

የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን ፊፋ የተሰጠውን ልምምድ ቦታ እንዲቀይርለት ጥያቄ ማቅረቡ ተነግሯል።

ብሔራዊ ቡድኑ በሎስ አንጀለክ የተሰጠው የልምምድ ቦታ ጥራት ደስተኛ አለመሆኑ ተገልጿል።

የልምምድ ቦታው መጫወቻ ሜዳ ዝቅተኛውን መስፈርት እንደማያሟላ ቤልጂየም አሳውቃለች።

ቤልጂየም አርብ ከስፔን ጋር የአለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዋን ታደርጋለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች