የተጨዋች ትኩረት : ጁሊያን ሪየርሰን !

የተጨዋች ትኩረት : ጁሊያን ሪየርሰን !
የኖርዌይ ተመላላሽ ጁሊያን ሪየርሰን በሁለቱም ቦታዎች ለቡድኑ ጥሩ ግልጋሎት መስጠት ይችላል።
ተጨዋቹ ባለፈው አመት በክለቡ ዶርትመንድ በርካታ ለግብ የሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል።
ላደረጋቸው ብዙ የግብ ተሳትፎዎች የክለቡ የአጨዋወት መንገድ ተፅዕኖ ቢኖረውም አሁንም ትኩረት ሊደረግበት የሚገባ ተጨዋች ሆኖ ይገኛል።
በተለይም በአንድ ለአንድ ግንኙነት ወቅት የበላይነት መውሰድ የሚችል ጠንካራ ተከላካይ መሆኑን አሳይቷል።
ተጨዋቹ አንዳንድ ጊዜ ስሜታዊነት የሚያጠቃው ሲሆን ይህ ድርጊቱ በጨዋታው ልዩ ትኩረት እንዲሰጠው አድርጎታል።
በእንደዚህ አይነት ትልቅ ጨዋታዎች እንዱ ችግሩ ስሜታዊነት ሲሆን አላስፈላጊ ካርድ በቀላሉ ሊመለከት ይችላል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe