“ የተጫወትነው ከፊፋ ፣ ሜሲ እና ዳኛው ጋር ነው “

“ የተጫወትነው ከፊፋ ፣ ሜሲ እና ዳኛው ጋር ነው “
“ አርጀንቲና ያለ ሜሲ አለም ዋንጫ አታሸንፍም “
የግብፅ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ታሪካዊ ተጫዋች ሞሀመድ አቡ ትሪካ ከጨዋታው መገባደድ በኃላ ትችቱን ሰንዝሯል።
በ ቤን ስፖርት በተንታኝነት እየሰራ የሚገኘው አቡ ትሪካ “ የተጫወትነው ከፊፋ ፣ ከሜሲ እና ከዳኛው ጋር ነው “ በማለት ትችቱን ሰንዝሯል።
አቡ ትሪካ ሊዮኔል ሜሲ ታላቅ ተጫዋች መሆኑን ሲገልፅ “ አርጀንቲና ያለ ሜሲ አለም ዋንጫ አታሸንፍም ፣ ያለ ሜሲ እንደማንኛውም ብሔራዊ ቡድን ነች “ ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe