ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የቴራንጋ አንበሶቹ ባሕር ዳር ገብተዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የቴራንጋ አንበሶቹ ባሕር ዳር ገብተዋል !
የቴራንጋ አንበሶቹ ባሕር ዳር ገብተዋል !

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ለማድረግ ባህር ዳር ገብቷል።

የቴራንጋ አንበሶቹ ዛሬ ምሽት 3:20 ጨዋታው የሚደረግበት ባሕር ዳር አየር ማረፊያ ደርሰዋል።

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን በባሕር ዳር ከተማ ቆይታው ማረፊያውን በናይል ቪው ሆቴል የሚያደርግ ይሆናል።

ቡድኑ በደጃዝማች በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የኢትዮጵያ ባህላዊ አቀባበል ተደርጎለታል።

ቡድኑ ነገ 10:00 ሰዓት ጨዋታው በሚደረግበት ባሕር ዳር ስታዲየም ልምምዱን ይሰራል ተብሎ ይጠበቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች