የኖርዌይ ጎል አስቆጣሪ : ኤርሊንግ ሀላንድ

የኖርዌይ ጎል አስቆጣሪ : ኤርሊንግ ሀላንድ
በመጀመሪያ የአለም ዋንጫው ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ነጥሮ መውጣት ከቻሉ ተጫዋቾች መካከል ቀዳሚው ኤርሊንግ ሀላንድ ነው።
በመጀመሪያዎቹ የምድብ ሁለት ጨዋታዎቹ ላይ ያሳየው አስደናቂ ብቃት በስፖርት ቤተሰቡ እንዲጠበቅ አድርጎታል።
ኤርሊንግ ሀላንድ በምድቡ ሁለት ጨዋታዎች አራት ጎሎችን ሲያስቆጥር በምሽቱ የጥሎ ማለፍ ጨዋታም ለግብ አስቆጣሪነቱ ቅድሚያ ግምትን አግኝቷል።
ኤርሊንግ ሀላንድ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታን ከተጠባባቂ ወንበር ላይ ሲመለከት በቂ እረፍት ማግኘቱ በምሽቱ ጨዋታ በአዲስ ጉልበት እንደምናየው ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe