ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአለም ዋንጫ አሸናፊ ምን ይሸለማል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአለም ዋንጫ አሸናፊ ምን ይሸለማል ?
የአለም ዋንጫ አሸናፊ ምን ይሸለማል ?

የአለም ዋንጫ አሸናፊው ብሔራዊ ቡድን የአሸናፊነት ቀለበት እንደሚሸለም ተገልጿል።

በዘንድሮው አለም ዋንጫ በውድድሩ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀለበት እንደሚሰጥ ተነግሯል።

ይህንንም ተከትሎ የፍፃሜው አሸናፊ ሀገር ከዋንጫ እና ሜዳልያው ጋር ሰላሳ ቀለበት የሚሰጠው ይሆናል።

ፊፋ ይህንንም ያደረገው ከአሜሪካ የስፖርት ሽልማት ልማዶች አንዱን ወደ አለም አቀፍ ውድድር ለማምጣት መሆኑን አስረድቷል።

በአሜሪካ ስፖርት ውድድሮች ውስጥ ለአሸናፊዎች የተለያዩ ቀለበቶችን መሸለም የተለመደ መሆኑ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች