ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአለም ዋንጫ ፍፃሜ የትኬት ዋጋ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአለም ዋንጫ ፍፃሜ የትኬት ዋጋ !
የአለም ዋንጫ ፍፃሜ የትኬት ዋጋ !

በሳምንቱ መጨረሻ ለሚደረገው የአለም ዋንጫ ፍፃሜ መርሐ ግብር የመግቢያ ትኬቶች በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተዘግቧል።

ለእሁዱ የፍፃሜ ጨዋታ አነስተኛው የትኬት ዋጋ 4,451 ዶላር መሆኑ እየወጡ ያሉ መረጃዎች ያሳያሉ።

በተቃራኒው የትኬት ዋጋዎቹ እስከ 188,803 ዶላር ድረስ እየተሸጡ እንደሚገኝ ተነግሯል።

የአለም ዋንጫው የፍፃሜ ተፋላሚ የሆነችው ስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ራፋኤል ሉዛን “ አሳፋሪ እና ተቀባይነት የሌለው “ ሲሉ የትኬቱን የተጋነነ ዋጋ ተችተዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች