የአልቫሬዝ የአትሌቲኮ ማድሪድ ሁኔታ ?

የአልቫሬዝ የአትሌቲኮ ማድሪድ ሁኔታ ? አርጀንቲናዊው አጥቂ ጁሊያን አልቫሬዝ አትሌቲኮ ማድሪድን ለመልቀቅ ጥያቄ ካቀረበ በኋላ ትላንት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሜዳ ተመልሷል። ይሁን እንጂ ጁሊያን አልቫሬዝ ከክለቡ ደጋፊዎች ከፍተኛ ተቃውሞ እና ስድብ አስተናግዶ ወጥቷል። አልቫሬዝ ጨዋታው ሲያበቃም ከቡድን አጋሮቹ ጋር ወደ ደጋፊዎቹ ሳይቀርብ ቀጥታ ወደ መልበሻ ቤት አቅንቷል። አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ…


