የአርሰናል የዝውውር ሁኔታ ?

የአርሰናል የዝውውር ሁኔታ ? የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አሁንም ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም እየተከታተለ እንደሚገኝ ተገልጿል። ኒውካስል በያዘው አቋም የሚቀጥል ከሆነ ግን መድፈኞቹ ሌሎች አማራጮች መመልከት ሊጀምሩ እንደሚችሉ ተገልጿል። አርሰናል በተመጣጣኝ ዋጋ ሊመለከተው የሚችለው ተጨዋች የሮማው ማኑ ኮኔ መሆኑ ተዘግቧል። በሌላ በኩል አርሰናል በሮጀርስ ዝውውር ምትክ ትልቅ ዝውውር ሊፈፅም…


