ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአርቤሎኣ የፉልሀም አሰልጣኝነት ጉዞ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአርቤሎኣ የፉልሀም አሰልጣኝነት ጉዞ ?
የአርቤሎኣ የፉልሀም አሰልጣኝነት ጉዞ ?

ፉልሀም በዚህ የውድድር አመት ከየትኛውም የፕሪሚየር ሊግ ክለብ በላይ በተጋጣሚ የግብ ክልል ውስጥ ኳስ ተነክቷል።

በተጨማሪም ፉልሀም በሶስት ጨዋታዎች 50 ሙከራዎችን ያደረገ ሲሆን በማንችስተር ሲቲ ብቻ ይበልጣል።

ይሁን እንጂ የአሰልጣኝ አርቤሎኣው ቡድን በፕሪሚየር ሊጉ ምንም ነጥብ ማግኘት አልቻለም።

ፉልሀም በቀጣይ ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድን በተከታታይ የሚያገኝ ይሆናል።

አሰልጣኙ በቀጣይ በማጥቃት አጨዋወታቸው ይቀጥላሉ ወይስ ወደኋላ ተመልሰው ይጫወታሉ የሚለው ይጠበቃል።

አርቤሎኣ በቀጣይ የሚያሳልፉት ውሳኔ በፉልሀም የወደፊት ቆይታቸውን የሚወስን ሊሆን እንደሚችል ይገመታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች