ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአርጀንቲና አሰላለፍ ምን ይመስላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአርጀንቲና አሰላለፍ ምን ይመስላል ?
የአርጀንቲና አሰላለፍ ምን ይመስላል ?

አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ በዛሬው ጨዋታ ከሩብ ፍፃሜ ጨዋታቸው የአንድ ተጨዋች ለውጥ ብቻ አድርገዋል።

አሰልጣኙ የአሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒን ልጅ ጁሊያኖ ሲሞኒን በቋሚ አሰላለፍ አካተዋል።

የክንፍ ተጨዋቹ በመጀመሪያው አሰላለፍ ሮድሪጎ ዲ ፓውልን ተክቶ በቋሚነት ጨዋታውን ያደርጋል።

ጁሊያኖ ሲሞኒ ተግቶ የሚሰራ እና በመከላከሉ ረገድ የተሻለ ነገር ማሳየት ይችላል።

በተጨማሪም ከኳስ ውጪ በተቃራኒ ቡድን ላይ ጫና በማሳደር ጥሩ ሲሆን ይህም አሰልጣኙ ለውጥ እንዲያደርጉ ምክንያት እንደሆናቸው ይታመናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች