የአርጀንቲና እና ስዊዘርላንድን ጨዋታ ማን ይመራል ?

የአርጀንቲና እና ስዊዘርላንድን ጨዋታ ማን ይመራል ?
የአርጀንቲና እና ስዊዘርላንድን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል።
ፊፋ ጨዋታውን ፖርቹጋላዊያን ዳኞች እንዲመሩ መምረጡን አስታውቋል።
ፊፋ ለጨዋታው ከአንዱ ቡድን ጋር ተመሳሳይ አህጉር የመጣ ዳኛ ሲሾም ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል።
ከዚህ በፊት የጨዋታው ዳኛ የሚመረጠው ከብሔራዊ ቡድኖቹ አህጉር ውጪ እንደነበር ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe